ኮሚሽኑ እያከናወነ በሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ምን ዓይነት ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ?

• ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከ2000 በላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በመወከል የሚሳተፉ ተሳታፊዎች በአድዋ ሙዚየም አዳራሽ ተገኝተው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምክክር ምዕራፍ ጀምረዋል፡፡ • ከግንቦት 21/2016 ዓ.ም ግማሽ ቀን በኋላ ተሳታፊዎች በየሕብረተሰብ ክፍሎቻቸው በመሆን ከየማህበረሰብ ክፍሎቻቸው በአደራ ያመጧቸው የአጀንዳ ሀሳቦች ላይ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ • ዛሬ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም በየህብረተሰብ […]