የኮሚሽኑ የአማካሪ ኮሚቴ ለኮሚሽኑ ምክር ቤት የምክረ ሀሳብ ሰነድ አቀረበ፡፡

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማካሪ ኮሚቴ በ13 አበይት ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ምክረ-ሀሳቦችን ያካተተ ሰነድ ዛሬ በኮሚሽኑ ፅ/ቤት አቅርቦ ውይይት አድርጓል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር የአማካሪ ኮሚቴው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያቀርባቸው ምክረ-ሀሳቦች የኮሚሽኑን ስራዎች ለማሻሻል ትልቅ ሚናን እንደሚጫወቱ ገልፀዋል፡፡ የኮሚሽኑ የአማካሪ ኮሚቴ በሙያቸው፣ በትምህርት ዝግጅታቸው፣ በህዝብ ዘንድ ባላቸው ቅቡልነት እንዲሁም […]