የሚድያ ሽፋን ጥቆማ
ለመገናኛ ብዙሃን የቀረበ ጥሪ
ሰኞ ህዳር 23/2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመጪው ረቡዕ (ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳን ይረከባል፡፡
በመሆኑም በዚህ ዝግጅት ላይ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመገኘት በተለመደ ትብብራችሁ የሚድያ ሽፋን እንዲትሰጡን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
ቦታ፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ፅ/ቤት
ሽሮ ሜዳ፣ አሜሪካን ኤምባሲ አጠገብ