የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

#አማራ ክልል

 

#መጋቢት 22/2017 ዓ.ም

 

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከመጪው ቅዳሜ መጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ በባህርዳር ከተማ ለማካሄድ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡

 

#የዩንቨርስቲ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች

#የከተማ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች