የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ።

438745430 426737850047650 3764992894542447321 n

ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሌሎች ኮሚሽነሮች ጋር በጋራ አዲስ በተሾሙት የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን የተመራውን የኮሚሽኑን ከፍተኛ የስራ ኋላፊዎች ልዑክ በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አድርገዋል።

ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም የተካሄደው ይህ የውይይት መድረክ ሁለቱ ኮሚሽኖች በሚያከናውኗቸው ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሀሳብ ልውውጥ ተደርጎበታል፡

438745430 426737850047650 3764992894542447321 n