የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ከየማህበረሰብ ክፍሉ በማስመረጥ ላይ ይገኛል፡፡

kore zone

በኬሌ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው ይህ መርሐ-ግብር በዞኑ ከሚገኙ 2 ወረዳዎች እና 1 የከተማ አስተዳደር የተውጣጡ 300 የሚሆኑ ተሳታፊዎችን በማሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡

ተሳታፊዎች ለአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ይወክሉናል የሚሏቸውን ሁለት ሁለት ተወካዮች ከአንድ ተጠባባቂ ጋር እንዲመርጡ ይደረጋል፡: