Ethiopian National Dialogue Commission

Commissioners Profile

Chief Commissioner Pro. Mesfin Araya

comissioner mesfin araya

የትምህርት  ዝግጅት 

በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (MD) ፓብሎቨ ዩኒቨርሲቲ  ሩሲያ
በሳይኮቲራፒ ፍልስፍና  የፒኤች ዲግሪ ( PHD)  ከኦሚዮ  ዩኒቨርሲቲ  ሲዊዲን
እስፔሻላይድ ዲፕለሎማ  በሳይኮሎጂካል ሜዲሲንና  ሳይካትሪ ግሮኒገር ዩኒቨርሲቲ  ኔዘርላንድስ
ፒኤዲሞሎጂና ባዮስታስቲክስ  ሰርተፊኬት  ጆኖፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ

የስራ  ልምድ

ለብዙ አመታት በአዲግራት  ፣በደሴ እና  በአማኑኤል  ሆስፒታሎች  ሜዲካል  ኦፊሰር  ዳይሬክተር
ለ10 ዓመታት በአማኑኤል ሆስፒታል  ሳይካትሪስት
ለ6 ዓመታት በቅዱስ  ጳውሎስ  ሆስፒታል  ፕሮቮስት
ለ6ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ሳይካትሪ  ዲፓትመንት  ዲን
ለ12 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ረዳት  ፕሮፌሰር  የዲፓርትመንት ሃላፊና ሌክቸረር ሆነው  ካገለገሉ በኋላ  የሙሉ  ፕሮፌሰረንት መእረግ   አገኝተዋል ፡፡
ለ11 ዓመታት  የፌደራል ሆስፒታሎች   የቦርድ አመራር  ሆነው  አገልግለዋል፡፡

 

የዋና ኮሚሽነር ተግባር እና ሥልጣን

 

  • የኮሚሽኑን ምክር ቤት በሰብሳቢነት ይመራሉ፤
  • አጠቃላይ የኮሚሽኑን ሥራ ይመረሉ፤
  • የኮሚሽኑን ምክር ቤት ስብሰባ አጀንዳዎችን ያቀርባሉ፤
  • እንደአስፈላጊነቱ አስቸኳይ ስብሰባ ይጠራሉ፤
  • የጽህፈት ቤቱን አጠቃላይ ሥራ ይቆጣጠራሉ፤
  • ኮሚሽኑን በመወከል ከሌሎች አካላት ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ፤
  • ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርቶችን ያቀርባሉ፤
  • የኮሚሽኑን የጽህፈት ቤት ኃላፊ ዕጩ ለምክር ቤት አቅርበው ያሾማሉ፤
  • የኮሚሽኑን ሠራተኞች በፌደራል መንግስት ሠራተኞች ሕግ መሠረት ይቀጥራሉና፣ ያስተዳድራሉ፤
  • የኮሚሽኑን የበጀት ጥያቄ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በማዘጋጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፤
  • ሌሎች በኮሚሽኑ ምክር ቤት የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሉ።

Deputy Chief Commissioner Hirut GebreSelassie

comissioner hirut bekele

የትምህርትዝግጅት

ከሶርቦርን ዩኒቨርሲቲ የህግ ሜትሪዝ ምሩቅ

የስራ ልምድ

ለሁለት አመታት በህግና ፍትህ ሚኒስቴር የህግ ተንታኝ ባለሙያ
ለሁለት አመታት በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር የአፍሪካ ህብረት የህግ ጥናት ኦፊሰር
ለሁለት አመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሌክቸርረር
ለ8 አመታት በግል ንግድ ድርጅት ከፍተኛ የህግ አማካሪ
ለ4 ዓመታት ዓለም አቀፍ የህግ አማካሪ በመሆን UN ,World bank, OAU የሪሰርችና የማማከር ስራ ስተዋል
ለ6 አመታት የአፍሪካ የሴቶች የሰላምና የልማት ኮሚቴ ከፍተኛ ኦፊሰር
ለ3 ዓመታት በኦክስፋም ለአህጉራዊ የሰላም ግንባታ እና የግጪት አመራር አማካሪ በመሆን ስርተዋል
ለ14 ዓመታት
• በኮንኮ የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስጠባቂ ሚሽን ሃላፊ
• ለሳሄል ክፍለ ሃጉር የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሀፊ ልዩ መልእከተኛ
• ለምእራብ አፍሪካና ለሳሄል የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ ምክትል ወኪል ሆነው አገልግለዋል፡፡

የምክትል ዋና ኮሚሽነሯ ተግባር እና ሥልጣን

  • ዋናው ኮሚሽነር በማይኖርበት ጊዜ ተክተው ይሰራሉ፤
  • በዋናው ኮሚሽነር የሚሰጧቸውን ተግባራት ይፈጽማሉ።

Commissioner Dr. Ambaye Ugato

comissioner ambaye ugato

የትምህርት ዝግጅት 

 

የመጀመርያ ዲግሪ በታሪክ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ሁለተኛ ዲግሪ በሶሻል በአንትሮ ፖሎጂ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ፒኤች ዲ (PHD) በሶሻል አንትሮ ፖሎጂ  ከማርቲን Luther University, Germany
Postdoctoral Degree certificate from Max Planck Institute for Social Anthropology from Conflict and Integration Department, Halle/ Saale, Germany
Postdoctoral Research Fellow at Max Planck Institute for Demographic Research in MaxNetAging , Rostock, Germany.

 

የስራ  ልምድ

 

ለ5 ዓመታት senior የሰላምና ምክክር ጉዳዮች አማካሪ (senior peace and Dialogue advisor)
lecturer at Addis Ababa University in the department of Sociology and Social Anthropology
lecturer in different private colleges
ለ2 ዓመታት በማክስ ፐላንክ ኢንስቲቲዩት አማካሪ እና የፖሊሲ ተመራማሪ ሆነው አገልግለዋል
Multi Stakeholders for Initiative for National Dialogue – MIND- Ethiopia one of the members and worked for 18 months
By being Technical Advisor and Coordinator of Ethiopian Elders Council Network, have engaged in many peace processes in the country Visiting Scholar in the University of Vermont, USA
Visiting Research Fellow at Frobenius Institute in Goethe-University in Frankfurt.

Commissioner Dr. Ayrorit Mohammed

comissioner ayrorit mohamed

የትምህርት  ዝግጅት

 

ፒኤችዲ በፍልስፍና  አምስተዳም ዩኒቨርሲቲ  ኔዘርላንድስ
ማስተርስ ዲግሪ በህግ   አምስተዳም ዩኒቨርሲቲ  ኔዘርላንድስ
የመጀመርያ ዲግሪ በህግ  ከኢትዮጵያ  ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲ

 

የስራ  ልምድ

 

ለ3 ዓመታት የአፋር  ክልል ጠ/ፍ/ቤት  ዳኛ
ለ11 ዓመታት በኢትዮጵያ  ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መምህር
ለ2 ዐመታት በኢትዮጵያ  የጶሊሲ ጥናትና  ምርምር  ማእከል  መሪ ተመራማሪ
ለ3 አመታት በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር  የኦማን ሱልጣን  አባሳደር
ለ2ዓመታት በሂካጎ  ህግባ ቢዝነስ ግሩፕ  የህግ አማካሪ

Commissioner Blen GebreMedhin

comissioner blen g medhin

የትምህርት ዝግጅት

 

ማስተርስ ዲግሪ በአለም አቀፍ ህግና ሰብአዊ መብት እና ሰብአዊነት ህጎች
የመጀመርያ ዲግሪ  በህግ  ከአዲስ  አበባ ዪኒቨርሲቲ 

 

የስራ ልምድ

 

በአለም ቀይመስቀልኮሚቴ ከፍተኛ የኮሙዩኒኬሽን ኦፊሰር
በኒውዝላንድኢንባሲ የፖለቲካና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የአካል ጉዳተኞችእና አረጋዊያን ዲፓርትመንት ኃላፊ

Commissioner Melaku WeldeMariam

comissioner melaku w mariam

የትምህርት ዝግጅት

የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤

የሥራ ልምድ

ለ3 ዓመታት የሕግ አማካሪ
ለ4 ዓመታት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ
ለ7 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ ኮሌጅ እና አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ ሌክቸረር፤
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ ሆነው በማገልገል ላይ የሚገኙ

Commissioner Ambassador Muhamed Drir

comissioner mohammed drir

የትምህርት ዝግጅት

 

ማስተር ዲግሪ በዓለም አቀፍ ሕግ ከአምስተርዳም ዩኒቨርሲቲ ኔዘርላንድስ፤
የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንግሊዘኛ ሊትሬቸር ከደማስቆ ዩኒቨርሲቲ፤ ሶሪያ

 

የሥራ ልምድ

 

በዝምባብዌ እና በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን አገልግለዋል፣
በተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቶች ሚኒስቴር ሆነው አገልግለዋል፤
በሱማሌና በደቡብ ሱዳን የሰላም ሂደት በኢጋድ ስር ሆነው ያበረከቱ፤
በሱዳን የሽግግር መንግሥት የሰላም ሂደት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽዎ የተሸለሙ
የባህል እና ቱሪዝም በነበሩበት ወቅት የአክሱም ሃውልት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ በተደረገው አገራዊ ሰፊ ጥረት የአስመላሽ ኮሚቴ አባል የነበሩ፤
በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ የግል ቢዝነስ ድርጅት ውስጥ ከፍተኛ አማካሪ ሆነው እያገለገሉ ያሉ፤

Commissioner Mulugeta Ago

comissioner mulugeta ago

የትምህርት ዝግጅት

በሕግ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ (LLB)
በሕግ ትምህርት ሁለተኛ ዲግሪ (LLM)

የስራ ልምድ

በካፋ ዞን የዞኑ ዐቃቤ ሕግ ኃላፊ ሦስት ዓመት ከ5 ወር
በከፋ ዞን የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት ዳኛ እና ፕሬዚዳንት 2 ዓመት

በ/ደ/ብ/ብ/ህ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት፡-

የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሬጂስተራር ለ7 ወር
የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ዳኛ 5 ዓመት ከ 5 ወር
የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ም/ፕሬዚደንት 2 ዓመታት
የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚደንት ለ8 ዓመታት በመሆን አገልግለዋል፡፡

Commissioner Dr. TegegneWork Getu

comissioner tegegnework getu

የትምህርት ዝግጅት

 

PhD in development economics from Columbia University
MA in Development Economic from Columbia University
MIA in International Relations from Columbia University
BA in Development management from Addis Ababa University
Certificate in African Studies from Columbia University

የስራ  ልምድ

 

Under Secretary General UN General assembly and Conference services for 3 years
UNDP undersecretary General and UNDP Associate Administrator for 2 years
Assistant Secretary General and UNDP Africa Director 4 years
Served as UN Resident coordinator and UNDP representative in Nigeria, Liberia, Serial eon 5 years each
Assistant professor in Rochester University New York 1 years
Assistant professor in Hunter Collage, New York 1 year
Advisor to Ministry of Planning Addis Ababa 2 years
Lecturer in Addis Ababa University 2 years

Commissioner Dr. Yonas Adaye

comissioner ዮናስ አዳዬ

የትምህርት ዝግጅት

 

PhD in Peace Studies, University of Bradford, UK;
Associate Professor of Peace Studies at Addis Ababa University
Postgraduate Diploma (With Merit) in Research Methods for the Social Sciences, and Postgraduate Diploma in Security Sector Reform, University of Bradford, UK;
BA (With Distinction) in English Literature and Linguistics(Addis Ababa University);
MA in Teaching English as a Foreign Language and
MA in International Relations (Addis Ababa University); 
Certificate, Trainer, (Teacher) Development, College of St. Mark and St. John, Exeter, UK;
Cambridge University Certificate, (CELTA, British Council/ University of Cambridge).
Certificate in Advanced Strategic Leadership, London, UK

 

የስራ  ልምድ

 

Director, Institute for Peace and Security Studies (IPSS) of Addis Ababa University since July 2019
Supervisor of four local and one international (Addis Ababa University, Ethiopia – Leipzig University, Germany, joint program) PhD students in the broad area of Peace and Security as well as Global and Area Studies;
Supervised over 50 local and 5 international MA students for the past 13 years in the broad areas of Global, Peace and Security studies;
Associate Academic Director, IPSS, 2014 to 2019;
Deputy Director, IPSS, since 2012 – 2014;
Regular MA Program Coordinator  2009 – 2019;

Commissioner Zegeye Asfaw

comissioner zegeye assefa

የትምህርት  ዝግጅት

 

የመጀመርያ ዲግሪ  በህግ  ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ማስተርስ  ዲግሪ በህግ ከዊስኮንሲ ማዲሲን ዩኒቨርሲቲ  (USA)

የስራ  ልምድ

 

ለሁለት  አመት የህግ  አማካሪና ጠበቃ
ለ2 ዓመት የመሬት ይዞታ  ሚኒስቴር
ለ4 አመታት የግብርና ሚኒስቴር
ለ2ዓመት  የፍትህ ሚኒስቴር
ለ2ዓመት  የፋኦ ከፍተኛ  አማካሪ

 

ወደ ኮሚሽኑ ከመምጣታቸው በፊት  የሁንዴ  ኦሮሞ ግራስ ሩት  ዲቨሎፕመንት  ኢኒሼቲቭ  ጀኔራል ማናጀር  ሆነው  ሲያገለግሉ ነበር

የኮሚሽነሮች መብትና ግዴታ

ማንኛውም የሚከተሉት መብቶች አሉት

  • ያለመከሰስ መብቱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካልተነሳ ወይም እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ በስተቀር በኮሚሽነርነት በሚያገለግልበት ወቅት በወንጀል ያለመከሰስ መብት አለው፤
  • በኮሚሽኑ ምክር ቤት ሥራ ላይ በነፃነት የመሳተፍና ድምፅ የመስጠት፤
  • ለሥራ አስፈጊ የሆኑ ሰነዶችን እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን የማግኘት እና የመመልከት፤ እና
  • የኮሚሽኑ ምክር ቤት በሚወስነው አግባብ የኮሚቴ ሥራዎች እና ሌሎች ሥራዎች ላይ የመሳተፍ።

 

ማንኛውም ሽነ የሚከተሉት ግዴታዎች አሉበት

  • የኮሚሽኑን ተግባር እና ኃላፊነት በተገቢ ሁኔታ መፈፀም፤
  • ሙሉ ጊዜውን ለኮለሚሽኑ ሥራ የማዋል፤
  • የጥቅም ግጭትን የማስወገድ፤
  • በሥራ ሂደት ያገኘውን ምስጢር የመጠበቅ፤
  • የኮሚሽኑን ገለልተኝነት መልካም ስም እና ክብር ከሚያጎደፍ እና ውጤታማነትን ከሚያደናቅፍ ድርጊት የመቆጠብ፤
  • ሌሎች የኮሚሽኑን ሥርዓቶች እና ደንቦች የማክበር።