የኮሚሽኑ ምክር ቤት አባላት
ዋና ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርአያ
የትምህርት ዝግጅት
- በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (MD) ከሩሲያ ፓብሎቨ ዩኒቨርሲቲ፤
- በሳይኪያትሪ ኤፒዴሞሎጂ የፒኤች ዲግሪ (PHD) ከሲዊዲን ኦሚዮ ዩኒቨርሲቲ፤
- እስፔሻላይዝድ ዲፕሎማ በሳይኮሎጂካል ሜዲሲን (ሳይካትሪ) ከኔዘርላንድስ ግሮኒገን ዩኒቨርሲቲ፤
- በኤፒዲሞሎጂና ባዮስታስቲክስ ሰርተፊኬት ከአሜሪካ ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ፤
የስራ ልምድ
- በአዲግራት፣ በደሴ እና በአማኑኤል ሆስፒታሎች ሜዲካል ኦፊሰርና ዳይሬክተር ለበርካታ አመታት፤
- በአማኑኤል ሆስፒታል ሳይካትሪስት ለ10 ዓመታት ፤
- በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ፕሮቮስት ለ 6 ዓመታት ፤
- በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይካትሪ ዲፓርትመንት ኃላፊ ለ 6ዓመታት
- ለ 12 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረዳት፣ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የዲፓርትመንት ሃላፊ ሆነው ካገለገሉ በኋላ የሙሉ ፕሮፌሰርነት መአረግ አግኝተዋል ፡፡
- ለበርካታ ዓመታት የፌደራል ሆስፒታሎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የቦርድ አመራር ሆነው አገልግለዋል፡፡
የዋና ኮሚሽነር ተግባር እና ሥልጣን
- የኮሚሽኑን ምክር ቤት በሰብሳቢነት ይመራሉ፤
- አጠቃላይ የኮሚሽኑን ሥራ ይመረሉ፤
- የኮሚሽኑን ምክር ቤት ስብሰባ አጀንዳዎችን ያቀርባሉ፤
- እንደአስፈላጊነቱ አስቸኳይ ስብሰባ ይጠራሉ፤
- የጽህፈት ቤቱን አጠቃላይ ሥራ ይቆጣጠራሉ፤
- ኮሚሽኑን በመወከል ከሌሎች አካላት ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ፤
- ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርቶችን ያቀርባሉ፤
- የኮሚሽኑን የጽህፈት ቤት ኃላፊ ዕጩ ለምክር ቤት አቅርበው ያሾማሉ፤
- የኮሚሽኑን ሠራተኞች በፌደራል መንግስት ሠራተኞች ሕግ መሠረት ይቀጥራሉና፣ ያስተዳድራሉ፤
- የኮሚሽኑን የበጀት ጥያቄ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በማዘጋጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፤
- ሌሎች በኮሚሽኑ ምክር ቤት የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሉ።
ም/ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ሥላሴ
የትምህርት ዝግጅት
- ከሶርቦን ዩኒቨርሲቲ በህግ ሜትሪዝ ምሩቅ
የስራ ልምድ
- በሕግና ፍትህ ሚኒስቴር የሕግ ተንታኝ ባለሙያ ለ 2 ዓመታት ፤
- በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር የአፍሪካ ሕብረት የሕግ ጥናት ኦፊሰር ለ 2 ዓመታት ፤
- በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰሲቲ የሕግ ትምህርት ሌክቸረር ለ 2 ዓመታት ፤
- በግል የንግድ ድርጅት ከፍተኛ የሕግ አማካሪ ለ 8 ዓመታት፤
- በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልክቸረር ለ2 ዓመታት፤
- በግል ንግድ ድርጅት ከፍተኛ የሕግ አማካሪ ለ 8 ዓመታት፤
- በዓለም አቀፍ የሕግ አማካሪነትና ሪሰርቸር በተ.መ.ድ፣ በዓለም ባንክ፣ በአፍሪካ ህብረት ለ 4 ዓመታት፤
- የአፍሪካ ሴቶች የሰላምና የልማት ከፍተኛ ኦፊሰር ለ 6 ዓመታት፤
- በኦክስፋም ለአህጉራዊ የሰላም ግንባታና የግጭት አመራር አማካሪ ለ 3 ዓመታት፤
- በኮንጎ የተ.መ.ድ. ሰላም አስጠባቂ ኮሚሽን ኃላፊ፤
- ለሳህል ክፍለ አህጉር የተ.መ.ድ ዋና ጸሀፊ ልዩ ምልዕክተኛ፤
- ለምዕራብ አፍሪካና ለሳህል የተ.መ.ድ ዋና ጸሀፊ ምክትል ወኪል፤
የምክትል ዋና ኮሚሽነሯ ተግባር እና ሥልጣን
- ዋናው ኮሚሽነር በማይኖርበት ጊዜ ተክተው ይሰራሉ፤
- በዋናው ኮሚሽነር የሚሰጧቸውን ተግባራት ይፈጽማሉ።
ኮሚሽነር ዶ/ር አምባዬ ኡጋቶ
የትምህርት ዝግጅት
- የመጀመርያ ዲግሪ በታሪክ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤
- ሁለተኛ ዲግሪ በሶሻል በአንትሮ ፖሎጂ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤
- ፒኤች ዲ በሶሻል አንትሮፖሎጂ ከ ማርቲን ሉተር ዩኒቨርሲቲ ጀርመን፤
- Postdoctoral Degree certificate from Max Planck Institute for Social Anthropology from Conflict and Integration Department, Halle/ Saale, Germany
- Postdoctoral Research Fellow at Max Planck Institute for Demographic Research in MaxNetAging, Rostock, Germany.
የስራ ልምድ
- ከፍተኛ የሰላምና ምክክር ጉዳዮች አማካሪ ለ5 ዓመታት፤
- በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና በተለያዩ የግል ኮሌጆች መምህር፤
- በማክስ ፐላነክ ኢንስቲቲዩት አማካሪ እና የፖሊሲ ተመራማሪ ለ2 አመታት፤
- MIND (Multi Stakeholders for Initiative for National Dialogue)- Ethiopia አባልና ለ18 ወራት ያገለገሉ፤
- Visiting Scholar in the University of Vermont, USA
- Visiting Research Fellow at Forbenius Institute in Goethe–Universitätin Frankfurt.
ኮሚሽነር ዶ/ር አይሮሪት መሃመድ
የትምህርት ዝግጅት
- ፒኤችዲ (PhD) በህገ- መንግስት ከአምስተዳም ዩኒቨርሲቲ ኔዘርላንድስ፤
- MA በህግ ከአምስተዳም ዩኒቨርሲቲ ኔዘርላንድስ፤
- LLB በህግ ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፤
የስራ ልምድ
- በኦማን ሱልጣኔት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ለ 2 ዓመት ተኩል፤
- በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል መሪ ተመራማሪ ለ 2 ዓመታት፤
- በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መምህርት ለ11 ዓመታት፤
- በህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አባል ለ 4 ዓመታት፤
- በዳኞች አስተዳደር ጉባኤ አባል ለ 4 ዓመታት፤
- የአፋር ክልል ጠቅላይ/ፍ/ቤት ዳኛ ለ1 ዓመት፤
ኮሚሽነር ብሌን ገ/መድህነ
የትምህርት ዝግጅት
- ማስተርስ ዲግሪ በአለም አቀፍ ህግና ሰብአዊ መብት እና ሰብአዊነት ህጎች፤
- የመጀመርያ ዲግሪ በህግ ከአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ፤
የስራ ልምድ
- በዓለም ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከፍተኛ የኮሙዩኒኬሽን ኦፊሰር፤
- በኒውዚላንድ ኢንባሲ የፖለቲካና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ፤
- በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የአካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን ክፍል ኋላፊ
ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም
የትምህርት ዝግጅት
- በህግ ትምህርት የመጀመርያ ዲግሪ (LLB) ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት
የስራ ልምድ
- 1988-1991 Council of State & Council of Representatives as Editor & Legal Advisor & Head of the Secretariat
- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ካውንስል ሀላፊ
- ከ1995 ዓ/ም ጀመሮ ጠበቃና የህግ አማካሪ
- በለተለያዩ የቢዚነስ ተቋማት የህግ አማካሪ
ኮሚሽነር አምባሳደር ሙሃመድ ድሪር
የትምህርት ዝግጅት
- MA በዓለም አቀፍ ሕግ ከአምስተርዳም ዩኒቨርሲቲ ኔዘርላንድስ፤
- BA በኢንግሊዝኛ ስነጽሁፍ ከደማስቆ ዩኒቨርሲቲ ሶሪያ፤
የሥራ ልምድ
- በዙሙባብዌ እና በግብጽ ኢትዮጵያ አምባሳደር፤
- በተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቶች ሚኒስትር፤
- በኢጋድ ስር በሱማሊያና በደቡብ ሱዳን የሰላም ሂደት ያገለገሉ፤
- በሱዳን የሽግግር መንግስት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ፤
- በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ከፍተኛ አማካሪ፤
ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ
የትምህርት ዝግጅት
- በሕግ ትምህርት የመጀመርያ ዲግሪ (LLB)፤
- በሕግ ትምህርት ሁለተኛ ዲግሪ (LLM)፤
የሥራ ልምድ
- በከፋ ዞን የዞኑ ዐቃቤ ሕግ ኃላፊ ሦስት ዓመት ከ5 ወር፤
- በከፋ ዞን የዝኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት ዳኛ እና ፕሬዚዳንት ለ 2 ዓመታት፤
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት
- የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሬጂስተራር ለ7 ወር ፤
- የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ዳኛ 5 ዓመት ከ 5 ወር፤
- የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ም/ፕሬዚደንት 2 ዓመታት፤
- የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚደንት ለ8 ዓመታት፤
ኮሚሽነር ዶ/ር ተገኘ ወርቅ ጌቱ
የትምህርት ዝግጅት (Educational Background)
- PhD in Development Economics from Colombia University
- MA in Development Economics from Colombia University
- MIA in International Relation from Colombia University
- BA in Development Management from Addis Ababa University
- Certificate in African Studies Colombia University
የስራ ልምድ (Work Experience)
- Under Secretary General UN Conference services for 3 years
- UNDP undersecretary General and UNDP Associate Administrator for 3 years
- Assistant Secretary General and UNDP Africa Director 4 years
- Served as UN Resident coordinator and UNDP representative in Nigeria, Liberia, sera lion 3 years each
- Associate professor in Rochester University New York 2 years
- Advisor to Ministry of Planning Addis Ababa 2 years
- Lecturer in Addis Ababa University 2 years
ኮሚሽነር ዶ/ር ዮናስ አዳዬ
የትምህርት ዝግጅት (Educational Background)
- PhD in Peace Studies, University of Bradford, UK;
- Associate Professor of Peace Studies at Addis Ababa University
- Postgraduate Diploma (With Merit) in Research Methods for the Social Sciences, and Postgraduate Diploma in Security Sector Reform, University of Bradford, UK;
- BA (With Distinction) in English Literature and Linguistics (Addis Ababa University);
- MA in Teaching English as a Foreign Language and
- MA in International Relations (Addis Ababa University);
- Certificate, Trainer, (Teacher) Development, College of St. Mark and St. John, Exeter, UK;
- Cambridge University Certificate, (CELTA, British Council/ University of Cambridge).
- Certificate in Advanced Strategic Leadership, London, UK
የሥራ ልምድ (Work Experience)
- Director, Institute for Peace and Security Studies (IPSS) of Addis Ababa University since July 2019
- Supervisor of four local and one international (Addis Ababa University, Ethiopia – Leipzig University, Germany, joint programme) PhD students in the broad area of Peace and Security as well as Global and Area Studies;
- Supervised over 50 local and 5 international MA students for the past 13 years in the broad areas of Global, Peace and Security studies;
- Associate Academic Director, IPSS, 2014 to 2019;
- Deputy Director, IPSS, since 2012 – 2014;
- Regular MA Programme Coordinator 2009 – 2019;
- First Acting Director, Institute for Peace and Security Studies, 1 March 2007 to 30 March 2009 to set up the Institute for Peace and Security Studies (IPSS, Addis Ababa University);
- Graduate Assistant (1993); Academic (Sophomore) English Coordinator 1996 – 2000, Addis Ababa University;
- Training Diplomats since 2001 with Ministry of Foreign Affairs;
- Training, Managing Peace and Security in Africa in collaboration with the African Union and GIZ since 2010.
- Think Tank for Peace (Member, Ethiopian Ministry of Peace since 2018)
- Foreign Policy Review Team (Member, Ministry of Foreign Affairs since 2018);
- Council on Foreign Relations (Member, Minister of Foreign Affairs, since July, 2019);
ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው
የትምህርት ዝግጅት
የመጀመርያ ዲግሪ በህግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ማስተርስ ዲግሪ በህግ ከዊስኮንሲ ማዲሲን ዩኒቨርሲቲ (USA)
የስራ ልምድ
- A lawyer by profession with long years of experience as public servant; served as in Ministerial capacity in different ministries: Ministry of Land Reform and Administration; Ministry of Agriculture and Settlement; Ministry of Justice, and Ministry of Labor and Social Affairs (for a brief moment). And currently as a Commissioner in National Dialogue Commission.
- Co-founder and Executive Director of an Ethiopian not-for-profit organization called HUNDEE-Oromo Grassroots Development Initiative for about 25 years.
- Co-founder and Board Chairperson of Busa0Gonofa Micro Financing Share Company focusing on rural women clients;
- Actively participated in grassroots activism and mobilization to combat harmful traditional practices (HTP) educated and popularized women’s human rights and empowerment
- Actively engaged in environment protection; development of farmers’ marketing cooperatives and value chain development; humanitarian assistance to pastoralists and agro-pastoralists and appropriate social and economic services;
- Conducted studies on gender dynamics in three farming systems: mixed farming system; pastoralist, and hoe culture;
- Campaigned along with other civil society organizations to popularize human rights approach to development; and campaigned for the restoration of right full position of civil society organization leading to the proclamation of a new progressive civil society legislation
የኮሚሽነሮች መብትና ግዴታ
ማንኛውም ኮሚሽነር የሚከተሉት መብቶች አሉት፡–
- ያለመከሰስ መብቱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካልተነሳ ወይም እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ በስተቀር በኮሚሽነርነት በሚያገለግልበት ወቅት በወንጀል ያለመከሰስ መብት አለው፤
- በኮሚሽኑ ምክር ቤት ሥራ ላይ በነፃነት የመሳተፍና ድምፅ የመስጠት፤
- ለሥራ አስፈጊ የሆኑ ሰነዶችን እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን የማግኘት እና የመመልከት፤ እና
- የኮሚሽኑ ምክር ቤት በሚወስነው አግባብ የኮሚቴ ሥራዎች እና ሌሎች ሥራዎች ላይ የመሳተፍ።
ማንኛውም ኮሚሽነር የሚከተሉት ግዴታዎች አሉበት፡–
- የኮሚሽኑን ተግባር እና ኃላፊነት በተገቢ ሁኔታ መፈፀም፤
- ሙሉ ጊዜውን ለኮለሚሽኑ ሥራ የማዋል፤
- የጥቅም ግጭትን የማስወገድ፤
- በሥራ ሂደት ያገኘውን ምስጢር የመጠበቅ፤
- የኮሚሽኑን ገለልተኝነት መልካም ስም እና ክብር ከሚያጎደፍ እና ውጤታማነትን ከሚያደናቅፍ ድርጊት የመቆጠብ፤
- ሌሎች የኮሚሽኑን ሥርዓቶች እና ደንቦች የማክበር።