የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል?

img 20250203 102909 857

ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል? ጥር 26/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 መቋቋሙ የሚታወስ ነው፡፡ በዚሁ አዋጅ መግቢያ ላይ በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች መኖራቸው ተጠቅሶ ይህም ለኮሚሽኑ መመስረት እንደምክንያት ተቀምጧል፡፡ 👉እጅግ መሰረታዊ […]

በሀገራዊ ምክክር የጋራ አቅጣጫን እንዴት እንትለም?

screenshot 20250127 092059 gallery

በሀገራዊ ምክክር የጋራ አቅጣጫን እንዴት እንትለም? ጥር 19/2017 ዓ.ም ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ በሚገኙ ባለድርሻ አካላት መካከል ለተፈጠሩ አለመግባባቶች በመነጋገር መፍትሔ እንዲመጣ የሚያደርግ ዲሞክራሲያዊ ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ ተከናውኖ አመርቂ ውጤት ባስመዘገበባቸው ሀገራት ባለድርሻ አካላት በሀገራዊ ምክክር የጋራ አቅጣጫን በማበጀት አንኳር በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮቻቸው ላይ ሀገራዊ መግባባትን ፈጥረዋል፡፡ ታዲያ በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ውስጥ በተወካዮቻችንን አማካኝነት […]

ምክክር ከሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይባቸው ባህሪያት

nd

ምክክር ከሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይባቸው ባህሪያት   ጥር 12/2017 ዓ.ም   ሀገራዊ ምክክር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ልምምድ እንደመሆኑ መጠን ፅንሰ ሀሳቡ ከሌሎች የሰላም ግንባታ ወይም ከግጭት አፈታት ዘዴዎች ጋር እየተቀላቀለ ብዥታን ሲፈጥር ይስተዋላል፡፡ በእርግጥ ምክክር ኬሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይበት የራሱ የሆኑ ተፈጥሮአዊ ባህሪያት አሉት።   ለዚህም ማሳያ የሚሆነው የመጀመሪያው መገለጫ ሀገራዊ ምክክር የሶስተኛ […]

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ!

img 20250118 093417 717

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ! በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን!

ዜጎች በአንጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ውስጥ በንቃት የመሳተፋቸው አስፈላጊነት

importance of citizens' participation

ጥር 1/2017 ዓ.ም በሀገራዊ ምከክር ሂደት ውስጥ ዜጎች በአጀንዳ መልክ የሚያቀርቧቸው ሀሳቦች እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ የሚያጠያይቅ አይደለም፡፡ ነገር ግን ዜጎች እና ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ውስጥ በንቃት መሳተፋችው ለምን አስፈለገ? የትኞቹን ውጤቶች እንዲያመጣስ ይጠበቃል? አካታች የሆነ ውሳኔ ሰጪነትን ለማረጋገጥ በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ውስጥ ከዜጎች የሚሰበሰቡ አጀንዳዎች ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ እኩል ተሳታፊዎች እንዲሆኑ ያስችላል፡፡ በሂደቱ […]

ሀገራዊ ምክክር የሰብዓዊ መብቶችን ከማጎልበት አንፃር የሚኖረው ሚና

human rights edited new

ሀገራዊ ምክክር የሰብዓዊ መብቶችን ከማጎልበት አንፃር የሚኖረው ሚና  18/4/2017 ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ ለተፈጠሩ የውስጥ ችግሮች መፍትሔን ለማበጀት የሚሰራ ፓለቲካዊ ሂደት ነው፡፡   ሂደቱ በተለያዩ ደረጃዎች ሊገለፁ የሚችሉ ቀጥተኛ ውጤቶች አሉት፡፡ ከእነዚህ መካከል የሕገ-መንግስት ማሻሻያዎች፣ የፖለቲካ ስርዓት ማሻሻያዎች፣ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ለውጦች፣ የሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚደረጉ ማሻሻያዎች እና ቀደም ሲል ለተፈፀሙ በደሎች መፍትሔን ማበጀት […]

ኮሚሽኑ የኦሮሚያ ክልል አጀንዳዎችን ተረከበ

ajenda min

ታህሳስ 15/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ ክልል አጀንዳዎችን ከምክክር ባለድርሻ አካላት ወኪሎች ዛሬ ታህሳስ 15/2017 ዓ.ም ተረክቧል። የኦሮሚያ ክልል የምክክር መድረክ ከሰኞ ታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ታህሳስ 15/2017 ዓ.ም ድረስ ተካሂዷል። በዚህ የምክክር መድረክ ከ7ሺ በላይ የህብረተሰብ ወኪሎች እና ከ1ሺ 700 በላይ የባለድርሻ አካላት ወኪሎች ተሳትፈዋል።

ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎቻቸውን እያደራጁ ነው

kkk min

#ኦሮሚያ ክልል ታህሳስ 14/2017 ዓ.ም ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎቻቸውን  እያደራጁ ነው በኦሮሚያ ክልል የምክክር መድረክ እየተሳተፉ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ከትላንት ታህሳስ 13/2017 ዓ.ም ጀምረው አጀንዳዎቻቸውን በቡድን ውይይት እያደራጁ ይገኛሉ። ባለድርሻ አካላቱ ያደራጁትን አጀንዳ ለኮሚሽኑ የሚያቀርቡ 25 ተወካዮችን መርጠው በአደራ ያስረክባሉ። እነዚህ የሚመረጡ 25 ወኪሎች በነገው ዕለት የክልሉን አጀንዳ በዋና መድረክ አቅርበው በማፀደቅ ለኮሚሽኑ የሚያስረክቡ ይሆናል። በኦሮሚያ […]

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰራዊት አባላት በምክክሩ እየተሳተፉ ነው፡፡

oolf min

ታህሳስ 13/2017 ዓ.ም የዜጎችን ሰላም ለማስፈን በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ምክክር አስፈላጊ መሆኑን በኦሮሚያ ክልል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ እየተሳተፉ የሚገኙ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰራዊት አባላት ተናገሩ፡፡ በቅርቡ ከመንግስት ጋር የሰላም ስምምነት የተፈራረመው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰራዊት ከፍተኛ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ የምክክሩን አስፈላጊነት አፅኦት ሰጥቶ፣ የኦሮሞ ህዝብም ምክክሩ ሰላም ያመጣል የሚል እምነት እንዳለው […]