የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የሀገራዊ ምክክር ባለቤት ማን ነው?

ha

ጤና ይስጥልን! ከቀናት በፊት የሀገራዊ ምክክር ባለቤት ማን እንደሆነ ጥያቄ አቅርበንላችሁ ነበር፡፡ ለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን፡፡ ሚያዚያ 7/2018 ዓ.ም የሀገራዊ ምክክር ባለቤት ማን ነው? ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቡድኖች፣ መንግስት እና የፖለቲካ ኃይሎች መካከል ለተፈጠሩ የሃሳብ ልዩነቶች መፍትሔን በውይይት ለማበጀት የሚከናወን ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ በሃሳብ መሪዎች፣ በፖለቲካ ከዋኞች እንዲሁም በሌሎች ባለድርሻ አካላት መካከል መግባባትን […]

የሀገራዊ ምክክር ሂደትን ተመካካሪው ህዝብ ከሚኖርበት አካባቢ ውጪ የማካሄድ አንድምታ

colombia

የሀገራዊ ምክክር ሂደትን ተመካካሪው ህዝብ ከሚኖርበት አካባቢ ውጪ የማካሄድ አንድምታ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል በሃሳብ ልዮነቶች ለተፈጠሩ አለመግባባቶች በምክክር መፍትሔን ለማፈላለግ እየሰራ የሚገኝ የዲሞክራሲ ተቋም ነው፡፡ ኮሚሽኑ በእስካሁኑ ጉዞው በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት አጀንዳን በሕዝባዊ ውይይቶች ማሰባሰብ ችሏል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንትም ኮሚሽኑ […]

ኮሚሽኑ የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላትን አጀንዳዎች በይፋ ተረከበ

img 20260403 115356 750

ኮሚሽኑ የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላትን አጀንዳዎች በይፋ ተረከበ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት ለተከታታይ ሦስት ቀናት በአዲስ አበባ ሲያከናውኑ የቆዩትን የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት አጠናቀዋል። በዛሬው ዕለትም ያጠናቀሩትን አጀንዳ ለጠቅላላ ተሳታፊዎች በንባብ ካቀረቡ በኋላ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክ ኮሚሽን አስረክበዋል። የባለድርሻ አካላቱ አጀንዳዎች፤ በርካታ ክልላዊና ሀገራዊ ርዕሰ ጉዳዮች የተካተቱባቸው ናቸው። ከአጀንዳ ማስረከብ በተጨማሪ ለሀገራዊ ጉባኤ […]

የትግራይ ክልል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

web

የትግራይ ክልል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው መጋቢት 23/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከትግራይ ባለድርሻ አካላት ጋር የሚያከናውነውን የመጀመሪያ ዙር የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የሀገራዊ ጉባኤ ተሳታፊዎች ልየታ መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል አስጀምሯል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ (ፕሮፌሰር) ላለፉት ጥቂት ዓመታት በትግራይ ክልል በተከሰቱ ግጭቶች የተፈጠሩ ቁስሎች የሁላችንም ህመሞች ናቸው ብለዋል። […]

በአዲስ አበባ የሚካሄደው የትግራይ ክልል ምክክር

img 20260327 131926 948

በትግራይ ክልል አስቻይ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ በክልሉ ምክክር ለማካሄድ ኮሚሽኑ ዝግጁ ነው፤ አስቻይ ሁኔታ እስኪፈጠር በአዲስ አበባ ይካሄዳል“- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መጋቢት 18/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት የሀገራዊ ምክክር ተሳትፎ ጥሪን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፤ ኮሚሽኑ በመላ ሀገሪቱ ከወረዳ ጀምሮ በርካታ ተግባራትን […]

በአዲስ አበባ ከተማ ለምትኖሩ የትግራይ ተወላጆች የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ

312062076 158349463548029 4323982245292238796 n (3)

በአዲስ አበባ ከተማ ለምትኖሩ የትግራይ ተወላጆች የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልልን የምክክር ሂደት በትግራይ ክልል ለማካሄድ አስቻይ ሁኔታ ሲፈጠር በሌሎቹ የአገራችን አካባቢዎች ያከናወናቸውን ተግባራት የሚያከናውን መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ እንዲሁም ከትግራይ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በመወከል የሚመጡ ወኪሎችን በማሳተፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረኩንና የሀገራዊ […]

ሀገራዊ ምክክር በእያንዳንዳችን ሕይወት ውስጥ ምን ፋይዳ አለው?

fb img 1774267297023

ሀገራዊ ምክክር በእያንዳንዳችን ሕይወት ውስጥ ምን ፋይዳ አለው? መጋቢት 14/2018 ዓ.ም በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተተገበረ የሚገኘው የሀገራዊ ምክክር ሂደት በተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል ላለመግባባታችን ምክንያት የሆኑ እጅግ መሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን ነቅሶ በማውጣት ምክክር እንዲደረግባቸው በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ የሥነ-ምክክር መዛግብት የሚያስረዱት ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ተጠቃሚ የሚሆኑባቸውን ሀገራዊ ጉዳዮች በንግግር እንዲስተካከሉ እንደሚረዳ ነው፡፡ ከዚህ […]

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በቀጣይ ዕቅድ ላይ ተወያዩ።

654807342 960150540039709 1398907907054790142 n

#ENDC መጋቢት 10/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በቀጣይ ዕቅድ ላይ ተወያዩ። የሁለቱ ተቋማት የጋራ ኮሚቴ የእቅድ ውይይታቸውን ያካሄዱት ትላንት መጋቢት 9/2018 ዓ.ም ነው። የኮሚቴው ሰብሳቢ ኮሚሽነር መላኩ ወልደማሪያም ፤ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እንደ ከዚህ በፊቱ ሁሉ ለሀገራዊ ጉባኤው መሳካት አጋርነታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል። የኢትዮጵያ […]

ባንመካከርስ?

img 20251022 173843 529

ባንመካከርስ? መጋቢት 9/2018 ዓ.ም 👉 የሃሳብ ልዩነቶቻችን ላለመግባባት ምንጭ በመሆን ሀገር አፍራሽ ለሆኑ መከፋፈሎች ይዳርጉናል፤ 👉 በተለያዩ አጋጣሚዎች የተፈጠሩ ቅራኔዎች ሳይፈቱ እየገነገኑ በመሄድ በግጭት አዙሪት ውስጥ እንድንቀጥል ያደርጉናል፤ 👉 በየጊዜው አውዳሚ የሆኑ ጦርነቶች እያጋጠሙ በሀገር እና በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስ ምክንያት ይሆናሉ፤ 👉 በህዝብና በህዝብ መካከል እንዲሁም በህዝብና በመንግስት መካከል አለመግባባት ነግሶ ይዘልቃል፣ ይህም […]

የሀገራዊ ምክክር ተሳትፎ በፈቃደኝነት ወይስ በግዴታ?

choice or obligation (1)

👉ባንመካከርስ? የሀገራዊ ምክክር ተሳትፎ በፈቃደኝነት ወይስ በግዴታ? የካቲት 7/2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ በሚገኙ የፖለቲካ መሪዎች፣ መንግስት፣ እና የማሕበረሰብ መሪዎች መካከል ለተፈጠሩ አለመግባባቶች በምክክር መፍትሔ ለማበጀት የሚካሄድ የዲሞክራሲ ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ ለዘመናት ሲንከባለሉ የቆዩ ቅራኔዎች እና አለመግባባቶች በንግግር እንዲፈቱ ለማድረግ አበክሮ ይሰራል፡፡ ነገር ግን በዚህ ሂደት ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ የሚቀርብላቸው ባለድርሻ አካላትና ተዋናዮች […]