የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ ረቂቅ አጀንዳዎችን አቅርቦ ግብዓት የሚሰበስብበትን መድረክ አጠናክሮ ቀጥሏል።

1780067947358

ኮሚሽኑ ረቂቅ አጀንዳዎችን አቅርቦ ግብዓት የሚሰበስብበትን መድረክ አጠናክሮ ቀጥሏል። ግንቦት 21/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ ምክክር ረቂቅ አጀንዳዎችን ለምሁራን እና ተባባሪ ተቋማት አቅርቦ ምክረ ሀሳብ ያሰባሰበበትን መድረክ አካሂዷል። ዛሬ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም ባካሄደው መድረክ የግል፣ የመንግስት እንዲሁም የሃይማኖት ትምህርት ተቋማት እና የተለያዩ ምርምር ማዕከላት ምሁራን ተሳትፈዋል። ኮሚሽኑ ባለፉት ቀናት መሰል መድረኮችን ከመንግስት፣ ከሀይማኖትና […]