ኮሚሽኑ ለመንግስት ሀላፊዎች ሪፓርት አቀረበ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት እስከአሁን ያከናወናቸውን እና በቀጣይ የሚያከናውናቸውን ተግባራት አቅርቧል፡፡ ግንቦት 8/2018 ዓ.ም በቅርቡ በሞት ለተለዩት ለኮሚሽነር ዘገየ አስፋው የሕሊና ፀሎት በማድረግ የተጀመረው ውይይት የኮሚሽኑን ዐበይት ክንውኖችና እና እቅዶች በማቅረብ ቀጥሏል፡፡ ትላንት ግንቦት 7/2018 ዓ.ም የኮሚሽኑን ዐበይት የሥራ ክንውኖች በሪፖርት መልክ ያቀረቡት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ እና […]