
የሀገራዊ ምክክር ዋጋ ስንት ነው? ግንቦት 3/2018 ዓ.ም ሀገራችን ኢትዮጵያ በሃሳብ ልዩነቶች ምክንያት የገባችባቸውን አስከፊ ግጭቶች ስንመለከት እንደ ሀገር የደረሰብን ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ፣ ሥነ-ልቦናዊ እና ማህበራዊ ኪሳራዎች እጅግ በርካታ ናቸው፡፡ በዘመናት ለተፈጠሩ ቅራኔዎች እና ቁርሾዎች መፍትሔ ለማፈላለግ የተሄደባቸው የተለያዩ የግጭት መፍቻ መንገዶችንም ስንመለከት ለተለያዩ የሙዓለ-ነዋይ ወጪዎች እንደዳረጉን ተመልክተናል፡፡ ለመሆኑ ከሌሎች የግጭት መፍቻ መንገዶች ጋር በትይዩ ሀገራዊ […]