የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የጤናው ማህበረሰብ ለምክክሩ ስኬት የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ

img 20260207 122850 355

የጤናው ማህበረሰብ ለምክክሩ ስኬት የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ ጥር 30/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ስር ለሚገኙ የጤና ተቋማት አመራሮችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለፃ አድርጓል። የከተማው ጤና ቢሮ ባዘጋጀው መድረክ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) የኮሚሽኑን የስራ እንቅስቃሴና የምክክሩ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል። ኮሚሽኑ ያለ መግባባት […]