የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ስዊድን ስኮትሆልም የሚገኘው የኮሚሽነሮች ልዑክ ይፋዊ የስራ ጉብኝቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

ns1

ስዊድን ስኮትሆልም የሚገኘው የኮሚሽነሮች ልዑክ ይፋዊ የስራ ጉብኝቱን አጠናክሮ ቀጥሏል መስከረም 23/2017 ዓ.ም (ስኮትሆልም) በአካባቢው ከሚገኙ ሀገራት አጀንዳ ለማሰባሰብና የሀገራዊ ምክክክር ጉባኤ ተሳታፊዎችን ለመምረጥ ስዊድን ስቶክሆልም የሚገኘው የኮሚሽነሮች ልዑካን ቡድን ከተለያዩ አካላት ጋር እየተወያየ ነው፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት ትላንት መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም. ከስቶክሆልም ከተማ ምክር ቤት አፈጉባኤ፣ ከከተማዋ ከንቲባና ምክትል ከንቲባ ጋር ተወያይተዋል፡፡ […]