የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ወደ ስዊድን ያቀናው የኮሚሽነሮች ልዑክ ከዳያስፖራ ኮሚዩኒቲ አደረጃጀቶች ጋር ተወያየ

img 20251001 110501 355

ወደ ስዊድን ያቀናው የኮሚሽነሮች ልዑክ ከዳያስፖራ ኮሚዩኒቲ አደረጃጀቶች ጋር ተወያየ መስከረም 21/2018 ዓ.ም በኖርዲክ አገሮች ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ እና በሀገራዊ ምክክሩ ላይ የሚሳተፉ የዲያስፖራ ተወካዮችን ለማስመረጥ ወደ ስዊድን የተጓዘው የኮሚሽነሮች ልዑካን ቡድን በስዊድን የተለያዩ ከተሞች ከሚገኙ የዳያስፖራ አደረጃጀቶች እና የኃይማኖት አባቶች ጋር ተወያይቷል፡፡ ቡድኑ ኮሚሽኑ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራትና የቀጣይ አቅጣጫዎቹን በተመለከተ ለአደረጃጀቶቹ […]