የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ለምክክሩ መሳካት የሚጠበቅብንን ድጋፍ እናደርጋለን- በሲዊዲን የሚገኙ የኢትዮጵያዊያ ዳያስፖራ አባላት

p

ለምክክሩ መሳካት የሚጠበቅብንን ድጋፍ እናደርጋለን- በሲዊዲን የሚገኙ የኢትዮጵያዊያ ዳያስፖራ አባላት መስከረም 17/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሲዊዲን እና አካባቢው ሀገራት ከተውጣጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ትላንት መስከረም 16/2017 ዓ.ም ምሽት በበይነ-መረብ ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሸን ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር)ኮሚሽኑ በእስካሁን የስራ ሂደቱ ያከናወናቸውን ተግባራትና የቀጣይ ትኩረቶቹን […]