የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

“እጅ ለእጅ ተያይዘን ለትውልድ የፀናች ሀገር እንገንባ”- ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም

b

“እጅ ለእጅ ተያይዘን ለትውልድ የፀናች ሀገር እንገንባ”- ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም መስከረም 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የጋራ ኮሚቴ የኮሚሽኑን የመጀመሪያ ሩብ አመት የስራ እንቅስቃሴ እና ቀጣይ የትኩረት ጉዳዮችን የተመለከተበት የውይይት መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም ኮሚሽኑ ባለፉት አመታት ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በጋራ እየሰራ […]