የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የኢትዮጵያ የምክክር ሂደት ለሌሎች ሀገራት ተሞክሮ የሚሆን ነው

ሽ

“የኢትዮጵያ የምክክር ሂደት ለሌሎች ሀገራት ተሞክሮ የሚሆን ነው” – የአሜሪካ የኮንግረስ አባል ስቴሴይ ፕላስኬት መስከረም 12/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ከአሜሪካ የኮንግረስ አባል ስቴሴይ ፕላስኬት ጋር ዛሬ ከሰዓት ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት ኮሚሽነሮች የኮሚሽኑን ዝርዝር ዓላማዎች እና የምክክር ሂደቱን አፈጻጸሞች በተመለከተ ለኮንግረስ አባሏ ገለጻ አድርገዋል፡፡ በገለጻውም በእስካሁኑ የምክክር ሂደት የተገኙ ውጤቶችን እና ቀጣይ […]

ኮሚሽኑ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ተረከበ

aj

ኮሚሽኑ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ተረከበ መስከረም 12/2017 ዓ.ም ወደ ተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ያቀናው የኮሚሽኑ ልዑክ ከመላው የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ከተወጣጡ የማህበረሰብ አባላት ጋር ዛሬ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የአጀንዳ ማሰባሰቢያ መድረክ በዱባይ ከተማ አካሂዷል፡፡ የምክክሩ ተሳታፊዎች በኮሚሽኑ እና በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ግልፅ ያልሆኑላቸውን ጉዳዮች በጥያቄና አስተያየት መልክ አንስተው […]