የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የኮሚሽኑ ልዑክ ቡድን ከአቡዳቢ የሰላም ፎረም ጋር ተወያየ

uaee

የኮሚሽኑ ልዑክ ቡድን ከአቡዳቢ የሰላም ፎረም ጋር ተወያየ   መስከረም 9/2018 ዓ.ም   የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ልዑክ ቡድን በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ከሚገኘውና በዓለም አቀፍ የሰላም ግንባታ እና አካታች ውይይት ላይ ትኩረቱን አድርጎ ከሚሰራው የአቡዳቢ የሰላም ፎረም ጋር ውጤታማ ውይይት አድርጓል፡፡   ትላንት መስከረም 8/2017 ዓ.ም በተካሄደው ውይይት የአቡዳቢ የሰላም ፎረም ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ከሊፋ […]