በዩናይትድ ኪንግደም፣ በአየር ላንድ ሪፓቢሊክ እና በሌሎች አውሮፓ ሀገራት ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት

በዩናይትድ ኪንግደም፣ በአየር ላንድ ሪፓቢሊክ እና በሌሎች አውሮፓ ሀገራት ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት መስከረም 5/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ የምክክር ሂደት ባለድርሻ አካል በማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ አጀንዳቸውን በመስጠት በአካል ተሳትፎ እንዲያደርጉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም በዩናይትድ ኪንግደም የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኮሚሽኑ እ.ኤ.አ ኦክቶበር 11/2025 በዕለተ ቅዳሜ […]