በሲዊዲን፣በኖርዲክ ሀገራት እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት

በሲዊዲን፣በኖርዲክ ሀገራት እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት መስከረም 2/2018 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ የምክክር ሂደት ባለድርሻ አካል በማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ አጀንዳቸውን በመስጠት በአካል ተሳትፎ እንዲያደርጉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም በሲውዲን የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኮሚሽኑ እ.ኤ.አ ኦክቶበር 4/2025 በዕለተ ቅዳሜ በስቶኮልህም በሚያዘጋጀው የአጀንዳ ማሰባሰብ […]