የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

“2018 ዓ.ም የምክክሩ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊተባበር ይገባል- ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ(ፕሮፌሰር)

prof web

“2018 ዓ.ም የምክክሩ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊተባበር ይገባል- ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ(ፕሮፌሰር) ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ ረፋድ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው ላይ ተገኝተው ከጋዜጠኞች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡት ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ(ፕሮፌሰር) ኮሚሽኑ በደቡብ አፍሪካ እና በአሜሪካ እና በካናዳ የተከናወኑ የሀገራዊ ምክክር መድረኮች በስኬት መጠናቀቃቸውን ተናግረዋል፡፡ ከዳያስፖራ ኢትዮጵያዊን […]

2017 ዓ.ም ስኬታማ ስራዎች የተሰሩበት ዓመት ነው- ኮሚሽኑ

web

2017 ዓ.ም ስኬታማ ስራዎች የተሰሩበት ዓመት ነው- ኮሚሽኑ ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ዐበይት ተግባራት እና የ2018 ዓ.ም ዕቅዶችን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ፤ በ2017 ዓ.ም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በርካታ የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የሀገራዊ ጉባኤ ወኪሎች ምርጫ መድረኮች […]