የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በአሜሪካ የምክክር መድረክ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ ምክር ቤት ገቢ ተደረጉ

us1

በአሜሪካ የምክክር መድረክ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ ምክር ቤት ገቢ ተደረጉ ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ነሀሴ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በዋሺንግተን ዲሲ አጀንዳ ማሰባሰቡ ይታወሳል፡፡ በዚህ መድረክ የተሰበሰቡ 20 የአጀንዳ ሰነዶችን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) ለኮሚሽኑ ምክር ቤት ገቢ አድርገዋል፡፡ አጀንዳዎቹ በአስር ቡድኖች፣ በአራት […]

በዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ

111

በዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ የምክክር ሂደት ባለድርሻ አካል በማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ አጀንዳቸውን በመስጠት በአካል ተሳትፎ እንዲያደርጉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም በዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ  የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኮሚሽኑ እ.ኤ.አ ሰፕቴምበር  20/2025 በእለተ ቅዳሜ በዱባይ […]