ባለመግባባታችን ባለን አኩሪ ታሪክ ልክ መራመድ አልቻልንም- ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ

ባለመግባባታችን ባለን አኩሪ ታሪክ ልክ መራመድ አልቻልንም- ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም (ቶሮንቶ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ ተጀምሯል። መድረኩ በሀይማኖት አባቶች ፀሎት ነው የተጀመረው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ መድረኩን በከፈቱበት ንግግራቸው “እኛ ኢትዮጵያዊያን ታሪክ የማይዘነጋቸው ድሎች ያስመዘገብን ነን” […]