የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የኮሚሽኑ የኮሚሽነሮች ልዑክ በካናዳ ውጤታማ ውይይት

542694707 793242633397168 4965417334083508920 n

የኮሚሽኑ የኮሚሽነሮች ልዑክ በካናዳ ውጤታማ ውይይት አደረገ ነሀሴ 28/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ቡድን ከካናዳ አገር በቀል መብቶች ድርጅት ጋር ፍሬአማ ውይይት ማድረጉን አስታወቀ። የልዑካን ቡድኑ አባላት በዋነኛነት በካናዳ ነባር ነዋሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ገለፃ ተደርጎላቸዋል። ሂደቱም ሀገር አቀፍ ከሆነ የሀገራዊ ምክክር ሂደት ጋር ተመሳሳይነት ያለው እንደነበር ተገልጿል፡፡ ስድስት አባላት ያሉት የኮሚሽኑ […]