በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሴፕቴምበር 6 ይመክራሉ

በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሴፕቴምበር 6 ይመክራሉ ነሀሴ 27/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመጪው ቅዳሜ ሴፕቴምበር 6/2025 ወይም ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ የሚያሰባስብበት መድረክ ያካሂዳል፡፡ ኮሚሽኑ በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳቸውን እያደራጁ እንዲጠብቁ ከወዲሁ ጥሪ ያቀርባል፡፡ ሰፕቴምበር 6/2025 በካናዳ ቶሮንቶ በሚካሄደው በዚህ መድረክ በአካባቢው የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና […]