የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት ባለመግባባታችን ከታናናሾቻችን በታች ሆነናል- ዋና ኮሚሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር)

pp

ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት ባለመግባባታችን ከታናናሾቻችን በታች ሆነናል- ዋና ኮሚሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) ነሀሴ 24/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ በዋሺንግተን ዲሲ ዋተር ጌት ሆቴል ተጀምሯል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) “እናንተ የምትኖሩባት አሜሪካ በእድሜ ከኢትዮጵያ ያነሰች ብትሆንም በዴሞክራሲ ቁንጮ ላይ ደርሳለች” በማለት […]

መርሃግብሩ በሀይማኖት አባቶች ፀሎትና ተጀምሯል

screenshot 2025 08 30 115611 ቅዳ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ ተጀመረ፡፡ መርሃግብሩ በሀይማኖት አባቶች ፀሎትና ተጀምሯል፡፡ ነሀሴ 24/2017 ዓ.ም ከታች ያለውን የዙም ሊንክ በመጫን ዝግጅቱን በቀጥታ ይከታተሉ Join Zoom Meeting https://us02web.zoom.us/j/81345956999… Meeting ID: 813 4595 6999 Passcode: 344700 — One tap mobile +13017158592,,81345956999#,,,,*344700# US (Washington DC) +13092053325,,81345956999#,,,,*344700# US Join instructions https://us02web.zoom.us/meetings/81345956999/invitations…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ የሚያሰባስብበት መድረክ ተጀመረ

screenshot 2025 08 30 112704

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ የሚያሰባስብበት መድረክ ተጀመረ ነሀሴ 24/2017 ዓ.ም ከታች ያለውን የዙም ሊንክ በመጫን ዝግጅቱን በቀጥታ ይከታተሉ Ethiopian National Dialogue Commission is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Ethiopian National Dialogue Commission Zoom Meeting Time: Aug 30, 2025 09:00 AM Eastern Time (US and Canada) […]