የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በካናዳ ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት  

photo 2025 08 18 06 24 57

በካናዳ ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት  ነሀሴ 20/2017 ዓ.ም  የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ የምክክር ሂደት ባለድርሻ አካል በማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ አጀንዳቸውን በመስጠት በአካል ተሳትፎ እንዲያደርጉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም በካናዳ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኮሚሽኑ እ.ኤ.አ ከሰፕቴምበር 6/2025 ጀምሮ በካናዳ ቶሮንቶ በሚያዘጋጀው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ላይ እና የሀገራዊ […]