በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ

በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ ነሀሴ 19/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኦገስት 30 ወይም ነሀሴ 24/2017 ዓ.ም በዋሺንግተን ዲሲ ሰዓት አቆጣጠር ከ9:0AM- 3:30PM የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ያካሂዳል። ቦታ-WATER GATE HOTEL በሰሜን አሜሪካ እና በአካባቢው የምትገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንድትገኙ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ ያቀርብላችኋል።