ወጣቶች ምክክርን ባህል ሊያደርጉ- ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም

ወጣቶች ምክክርን ባህል ሊያደርጉ- ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (ደሴ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ከልል ወሎ ክላስተር ከሴቶች ፣ ወጣቶች እና አካል ጉዳተኛ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በደሴ ከተማ እያደረገ ያለው የውይይት መድረክ እንደቀጠለ ነው ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም ወጣቶች በጦርነት ለመሸናነፍ የሚደረገውን የማያዋጣ ባህል ትተው የምክክርን ባህል በማዳበር ሀገራችን እየገጠሟ ካሉ ችግር […]
የምክክር ሂደቱ ሰኬታማ እንዲሆን ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ድርሻውን ሊወጣ ይገባለ ተባለ

የምክክር ሂደቱ ሰኬታማ እንዲሆን ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ድርሻውን ሊወጣ ይገባለ ተባለ ነሀሴ 16/2017 ዓ/ም (ደሴ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከሴቶች ፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ጋር የሚያደርገው ሁለተኛው ዙር የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ ተጀምሯል ፡፡ በውይይት መደረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም የምክክር ሂደቱ ስኬታማ ሊሆን የሚችለው ሁሉም የህብረተሰብ […]