በሰሜን አሜሪካ በሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ አጀንዳዎችን ለማቅረብ ፍላጎት ያላቸው ወገኖች በርካታ ናቸው- ኮሚሽኑ

በሰሜን አሜሪካ በሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ አጀንዳዎችን ለማቅረብ ፍላጎት ያላቸው ወገኖች በርካታ ናቸው- ኮሚሽኑ ነሀሴ 16/2017 ዓ.ም (አዲስ አበባ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ቃል አቀባዩ በመግለጫቸው ዲያስፖራውን በምክክር ሂደቱ ለማሳተፍ በወጣው መርሀግብር መሰረት በቅርቡ በአሜሪካ እና በካናዳ የአጀንዳ ማሰባሳብና የተወካዮች ምርጫ ተግባራትን […]