ኮሚሽኑ አሁንም በምክክሩ ያልተሳፉ አካላትን ለማሳተፍ ጥረት እንዲያደርግ የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ምሁራን ምክረ ሀሳብ አቀረቡ

ኮሚሽኑ አሁንም በምክክሩ ያልተሳፉ አካላትን ለማሳተፍ ጥረት እንዲያደርግ የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ምሁራን ምክረ ሀሳብ አቀረቡ ነሀሴ 15/2017 ዓ.ም (ባህርዳር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ከነሀሴ 14-15/2017 ዓ.ም “ለውጤታማ የሀገራዊ ምክክር የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ በክልሉ ከሚገኙ 10 ዩኒቨርስቲዎች ከተወጣጡ ምሁራን ጋር ሲያካሂድ የቆየው የውይይት መድረክ ተጠናቋል። በመድረኩ የኢትዮጵያ ሀገራዊ […]
እውቀትና ምርምር መር ምክክር ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር አስፈላጊ ነው- ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ(ዶ/ር)

እውቀትና ምርምር መር ምክክር ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር አስፈላጊ ነው- ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ(ዶ/ር) ነሀሴ 14/2017 ዓ.ም (ባህርዳር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያዘጋጀው ከአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች የተወጣጡ ምሁራን የተሳተፉበት የውይይት መድረክ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። “ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር የምሁራን ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ያለው ይህ መድረክ በምክክሩ ተሳታፊ ያልሆኑ ወገኖችን ምሁራኑ በሚያቀርቡት የመፍትሄ ሀሳብ ተሳታፊ የሚሆኑበትን […]