የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ወጣቶች ችግሮቻቸውን በምክክር ሲፈቱ ሀገርም ትውልድም አትራፊ ይሆናሉ- ከሚሽኑ

www

Published byEhiopian Ndc ·57m · ወጣቶች ችግሮቻቸውን በምክክር ሲፈቱ ሀገርም ትውልድም አትራፊ ይሆናሉ- ከሚሽኑ ነሐሴ 9/2017ዓ.ም (ባህር ዳር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን “የወጣቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ በአማራ ክልል ከተለያዩ አደረጃጀቶች ከተወጣጡ ወጣቶች ጋር በባህር ዳር ከተማ እየተወያየ ነው። የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን ፤ ወጣቶች ችግሮቻቸውን በምክክር ከፈቱ ሀገርም፣ […]