የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በካናዳ ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት

111

በካናዳ ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት https://forms.gle/y1kwixvgRVbdGiK99  ነሀሴ 8/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ የምክክር ሂደት ባለድርሻ አካል በማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ አጀንዳቸውን በመስጠት በአካል ተሳትፎ እንዲያደርጉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም በካናዳ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኮሚሽኑ እ.ኤ.አ ከሰፕቴምበር 6/2025 ጀምሮ በካናዳ ቶሮንቶ በሚያዘጋጀው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ላይ እና […]