ኮሚሽኑ ከአጋር አካላት ጋር ተወያየ

ኮሚሽኑ ከአጋር አካላት ጋር ተወያየ ነሐሴ 7/ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን ባከናወናቸው ተግባራት የአጋር አካላት ሚናን የገመገመበትና በቀጣይ ለሚሠሩ ሥራዎች ግንኙነቱን የሚያጠናክርበት የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ አጋር አካላት የወረዳ ተሳታፊዎችን ከመለየት ጀምሮ በአጠቃላይ ለኮሚሽኑ ስራ ስኬት ከፍተኛ ሚና እንደነበራቸው አንስተው፣ ምስጋና አቅርበዋል። በውይይት መድረኩ […]