ኮሚሽኑ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ተረከበ።

ኮሚሽኑ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ተረከበ። ነሀሴ 5/2017 ዓ.ም ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናው የኮሚሽኑ ልዑካን ቡድን በሀገሪቱ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ያሰባሰበበትን መድረክ ዛሬ ኦገስት 9 በሀገሪቱ መዲና ፕሪቶሪያ አካሂዷል። መድረኩን ለማካሄድ ከተለያዩ አካላት ጋር ሲወያይ የቆየው ቡድኑ ዛሬ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረኩን አከናውኖ ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን አጀንዳዎች ነሀሴ […]