በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኮሚሽኑ የሉካን ቡድን ከኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን አመራሮች ጋር ተወያየ

በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኮሚሽኑ የሉካን ቡድን ከኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን አመራሮች ጋር ተወያየ ነሀሴ 2/2017 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኮሚሽኑ ልዑካን ቡድን በሀገሪቱ ከሚገኙ የተለያዩ አካላት ጋር ውይይቶችን እያደረገ ይገኛል፡፡ ቡድኑ ትላንት ነሀሴ 1/2017 ዓ.ም ከኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱ ምክክርን መሰረት ያደረገ የልምድ ልውውጥ ተደርጓል፡፡ በደቡብ […]