የኮሚሽኑ ልዑክ ከተለያዩ አካላት ጋር የሚያደርገውን ውይይት ቀጥሏል

የኮሚሽኑ ልዑክ ከተለያዩ አካላት ጋር የሚያደርገውን ውይይት ቀጥሏል ነሀሴ 1/2017 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኮሚሽኑ ልዑካን ቡድን በሀገሪቱ ከሚገኙ የተለያዩ አካላት ጋር ውይይቶችን እያደረገ ይገኛል፡፡ ቡድኑ ትላንት ሀምሌ 30/2017 ዓ.ም ከታቦን ቤኪ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያይቷል፡፡ ቡድኑ በዚሁ ዕለት በደቡብ አፍሪካ በእውነትና እርቅ ኮሚሽን ስራዎች ላይ ተመራማሪ የሆኑ ምሁራንንም አግኝቶ ተነጋግሯል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ […]