የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኮሚሽኑ ልዑክ ከዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጋር ተወያየ

2

በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኮሚሽኑ ልዑክ ከዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጋር ተወያየ ሀምሌ 30/2017 ዓ.ም በአካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናው የኮሚሽኑ ልዑክ ትላንት ከሰዓት በአካባቢው ከሚገኙ የተለያዩ የዲያስፖራ አደረጃጀቶች እና የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የስራ አመራሮች ጋር ተወያይቷል፡፡ ልዑኩ ትላንት በጠዋቱ መርሀግብር የመጀመሪያ ውይይቱን በሀገሪቱ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር ደሊል ከድር እና ከኤምባሲው ሰራተኞች […]

ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናው የኮሚሽኑ ልዑክ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ጋር ተወያየ

1

ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናው የኮሚሽኑ ልዑክ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ጋር ተወያየ ሀምሌ 29/2017 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አጀንዳ የሚያሰባስበው የኮሚሽኑ ልዑክ ደቡብ አፍሪካ ገብቷል። የኮሚሽኑ ልዑክ የመጀመሪያ ውይይቱን በሀገሪቱ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር ደሊል ከድር እና ከኤምባሲው ሰራተኞች ጋር ተወያይቷል።