የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ ከመገናኛ ብዙሃንና የኮሙኒኬሽን ተቋማት ጋር ያለውን አጋርነት ማጠናከር ያለመ መርሃግብር አካሄደ

thumb 2 copy

ኮሚሽኑ ከመገናኛ ብዙሃንና የኮሙኒኬሽን ተቋማት ጋር ያለውን አጋርነት ማጠናከር ያለመ መርሃግብር አካሄደ ሀምሌ 26/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመገናኛ ብዙሃን እና ከኮሙኒኬሽን ተቋማት ጋር ያለውን አጋርነት የሚያጠናክር የውይይትና ምስጋና መርሃግብር አካሂዷል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) መገናኛ ብዙሃንና የኮሙኒኬሽን ተቋማት የምክክሩን ሂደት ለህዝብ ተደራሽ ለማድረግ ለሰሩት ስራ በኮሚሽኑ ስም አመስግነዋል፡፡ […]