የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በትግራይ ክልል የሚገኙ ፓለቲካ ፓርቲዎች የኮሚሽኑ  እንቅስቃሴ የሚበረታታ መሆኑን ገለፁ

4d5a2821

በትግራይ ክልል የሚገኙ ፓለቲካ ፓርቲዎች የኮሚሽኑ  እንቅስቃሴ የሚበረታታ መሆኑን ገለፁ ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ልዑክ በትግራይ ቆይታው በክልሉ ከሚገኙ ፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል። በተለያዩ መድረኮች በተካሄዱ ውይይቶች ስለ ኮሚሽኑ የእስካሁን የስራ እንቅስቃሴ እንዲሁም በትግራይ ክልል ምክክር በሚጀመርበት ሁኔታ ላይ በኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች ገለፃ ተደርጓል። በውይይቱ ላይ የተገኙ ኮሚሽነሮች በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን መነጋገር፣ […]

ኮሚሽኑ ከዳያስፖራው ማህበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ጀመረ

1

ኮሚሽኑ ከዳያስፖራው ማህበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ጀመረ ሐምሌ 25/ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በበየነ መረብ አማካኝነት በአፍሪካ ሀገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ማሰባሰብ ጀምሯል፡፡ ትላንት ሀምሌ 24/2017 ዓ.ም በበየነ መረብ አማካኝነት በተደረገው ውይይት ከግብፅ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከኬኒያ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከቦስትዋና እና በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ተሳትፈዋል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር […]