የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በደቡብ አፍሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን የዳያሰፖራ አባላት

photo 2025 07 24 09 34 02

በደቡብ አፍሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን የዳያሰፖራ አባላት ሀምሌ 17/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ የምክክር ሂደት ባለድርሻ አካል በማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ አጀንዳቸውን በመስጠት በአካል ተሳትፎ እንዲያደርጉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም በደቡብ አፍሪካ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኮሚሽኑ እ.ኤ.አ ኦገስት 9/2025 ቀን በእለተ ቅዳሜ ከ8፡30 AM -5:30 PM በፕሪቶሪያ ሳውዘርን […]

በአፍሪካ አህጉር ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራ በሙሉ በዙም በሚደረግ ውይይት  

diaspora

በአፍሪካ አህጉር ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራ በሙሉ በዙም በሚደረግ ውይይት   ሃምሌ 17/2017 ዓ.ም   የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ የምክክር ሂደት ባለድርሻ አካል በማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ አጀንዳቸውን በመስጠት በዙም በሚደረግ ውይይት ላይ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡   በመሆኑም በአፍሪካ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኮሚሽኑ  እ.ኤ.አ […]