የኮሚሽኑ ሰራተኞች በላቀ ተቋማዊ ተግባቦት ስራቸውን እንዲከውኑ ተጠየቀ

የኮሚሽኑ ሰራተኞች በላቀ ተቋማዊ ተግባቦት ስራቸውን እንዲከውኑ ተጠየቀ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለተቋሙ ሠራተኞች ተቋማዊ አቅምን የሚያዳብር የሥልጠናና የውይይት መርሐግብር ባለፈው ቅዳሜ ሀምሌ 12/2017 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ በመርሐግብሩ ላይ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) “ተቋማዊ ተግባቦትና በቡድን የመሥራት ባሕል ለሀገራዊ ምክክር ውጤታማነት” በሚል ርዕስ ባቀረቡት የመነሻ ፅሁፍ የእያንዳንዱ የሥራ ተግባር መነሻና መድረሻ ተግባቦት (communication) […]