“በሕግ ጥላ ሥር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ ጥረት እየተደረገ ነው” ኮሚሽኑ

“በሕግ ጥላ ሥር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ ጥረት እየተደረገ ነው” ኮሚሽኑ ሀምሌ 11/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሠ በወቅታዊ የኮሚሽኑ የሥራ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በሕግ ጥላ ሥር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ የሚሳተፉበትና ሀሳባቸው የሚደመጥበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ኮሚሽኑ ጥረቱን አጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል። […]