የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ሀገራዊ እና አህጉራዊ የሰላም ግንባታ ሂደቶች ለሀገራዊ ምክክር ሂደት የሚሰጡት ትምህርት

international lessons 1

ሀገራዊ እና አህጉራዊ የሰላም ግንባታ ሂደቶች ለሀገራዊ ምክክር ሂደት የሚሰጡት ትምህርት ሀምሌ 9/2017 ዓ.ም አህጉራችን አፍሪካ ባህላዊ እና በማህበረሰቡ የተገነቡ ስርዓቶችን ለእርቅ ፣ ለሰላም ግንባታ እና አብሮነትን ለማስጠበቅ ስትጠቀም ኖራለች፡፡ ከሰሀራ በረሃ በታች ባሉ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የሚተገበረውና ኡቡንቱ በመባል የሚታወቀው ስርዓት ለዚህ ዓይነተኛ ምሳሌ ሲሆን ‘I am because you are’ የሚለው ብሒል የዚህን ስርዓት […]