የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

“ከልዩነት ይልቅ ለመግባባት ቅድሚያ መሰጠት አለበት” ምሁራን

2i0a2450

“ከልዩነት ይልቅ ለመግባባት ቅድሚያ መሰጠት አለበት” ምሁራን ሰኔ 27/2017 ዓ.ም የታሪክ ባለሙያዎች ማህበር እና የሰላምና ደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የፖሊሲ ምክረ ሀሳቦቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረክበዋል፡፡ በርክክብ ሥነሥርዐቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፤ ኮሚሽኑ አጀንዳ ከሚሰበስብባቸው መንገዶች አንዱ የምሑራን ጥናት ነው ብለዋል። ተደራጅተው የቀረቡትን የምሁራን ምክረ ሀሳቦች ለምክክር ሂደቱ እንጠቀምበታለን ሲሉም አስታውቀዋል። […]