በትግራይ ክልል የምክክር ሂደቱን ለመጀመር የሚያስችሉ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነው- ኮሚሽኑ

በትግራይ ክልል የምክክር ሂደቱን ለመጀመር የሚያስችሉ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነው- ኮሚሽኑ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም በትግራይ ክልል የምክክር ሂደቱን ለመጀመር የሚያስችሉ ዝግጅቶች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ይህ የተገለፀው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሠ በኮሚሽኑ ወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ዛሬ በኮሚሽኑ አዳራሽ መግለጫ በሰጡበት መርሃግብር ነው፡፡ አቶ ጥበቡ በመግለጫቸው […]