ለኮሚሽኑ የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

ለኮሚሽኑ የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰኔ 26/2017 ዓ.ም ቤተክርስቲያኗ ይህንን ያረጋገጠችው የምክክር አጀንዳዎቿን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ባስረከበችበት መርሃግብር ነው፡፡ በኮሚሽኑ ጽህፅፈት ቤት በተከናወነው የአጀንዳ ርክክብ ሥነሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ (ፕሮፌሰር) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶችና ምዕመናን በምክክር ሂደቱ ከፍተኛ ድጋፍ እያደረጉ መሆናቸውን አንስተው በኮሚሽኑ ስም […]