ወጣቶች የምክክር ሂደቱን በመደገፍ ጉልህ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ነው- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ወጣቶች የምክክር ሂደቱን በመደገፍ ጉልህ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ነው- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 24/10/2017 “በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚገኙ ወጣቶች የምክክር ሂደቱን በመደገፍ ጉልህ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ነው” ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን “የወጣቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር” በሚል መሪ ቃል የውይይት መርሐግብር አከናውኗል፡፡ በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ዋና ኮሚሽነር ፐሮፌሰር መሥፍን አርአያ፤ […]